“እንደ አማራ ስንደራጅ የተለያየ አመለካከት ሊኖረን ይችላል፣ የተለያየ አስተሳሰብ ሊኖረን ይችላል። ይህኛው በእኔ እምነት በሁለተኛ ደረጃ መታየት አለበት ብዬ አምናለሁ።”
ይህ ከላይ የተጠቀሰው የአሳምነው ጽጌ ቃል ነው። አሳምነው ይህንን የተናገረው፣ በአሁኑ ወሳኝ ወቅት በአመለካከት ያለንን ልዩነቶች ወደጎን አድርገን አንድነት መፍጠር አስፈላጊ መሆኑን ለመግለጽ ነበር።

© Copyright 2024 | Amhara Unity in America | All Rights Reserved | Site Design by Invicta